ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:4-5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 2:4-5 አማ2000
ቃሌም፥ ትምህርቴም መንፈስንና ኀይልን በመግለጥ ነበር እንጂ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። ማመናችሁ በእግዚአብሔር ኀይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን።