YouVersion 標識
搜索圖示

የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3

የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3 መቅካእኤ

ደቀ መዛሙርቱም “መምህር ሆይ! ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአትን የሠራው ማን ነው? እርሱ ነው ወይስ ወላጆቹ?” ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “የእግዚአብሔር ሥራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ኃጢአት አልሠሩም።

與 የዮሐንስ ወንጌል 9:2-3 相關的免費讀經計畫與靈修短文