YouVersion 標識
搜索圖示

ኦሪት ዘፍጥረት 3:17

ኦሪት ዘፍጥረት 3:17 አማ05

አዳምንም እንዲህ አለው፥ “የሚስትህን ቃል ሰምተህ ‘አትብላ’ ያልኩህን ፍሬ ከዛፉ ወስደህ ስለ በላህ፥ አንተ በፈጸምከው ክፉ ሥራ ምክንያት ምድር የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ምግብህን ከእርስዋ የምትበላው በብርቱ ድካም ነው።

ኦሪት ዘፍጥረት 3:17 的視訊

與 ኦሪት ዘፍጥረት 3:17 相關的免費讀經計畫與靈修短文