1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና፥ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።
對照
探尋 የማርቆስ ወንጌል 8:35
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?
探尋 የማርቆስ ወንጌል 8:36
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ሕዝቡንም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።
探尋 የማርቆስ ወንጌል 8:34
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።
探尋 የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
እናንተስ እኔ ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ አንተ ክርስቶስ ነህ ብሎ መለሰለት።
探尋 የማርቆስ ወንጌል 8:29
首頁
聖經
計畫
視訊