1
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:12
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በመካከላችሁም እሄዳለሁ፥ እኔም አምላክ እሆናችኋለሁ፥ እናንተም ሕዝብ ትሆኑኛላችሁ።
對照
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:12
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:4
ዝናባችሁን በወቅቱ አዘንባለሁ፥ ምድሪቱም እህልዋን ትሰጣለች፥ የሜዳው ዛፎችም ፍሬአቸውን ይሰጣሉ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:4
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:3
በሥርዓቴ ብትሄዱ፥ ትእዛዛቴንም ብትጠብቁ ብታደርጉትም፥
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:3
4
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:6
በምድራችሁም ላይ ሰላምን እሰጣለሁ፥ ማንም ሳያስፈራችሁ ትተኛላችሁ፤ ክፉዎችንም አራዊት ከምድራችሁ አጠፋለሁ፥ ሰይፍም በምድራችሁ ላይ አያልፍም።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:6
5
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9
ፊቴም ወደ እናንተ ይሆናል፥ እንድታፈሩም አደርጋችኋለሁ፥ አበዛችሁማለሁ፤ ቃል ኪዳኔንም ከእናንተ ጋር አጸናለሁ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:9
6
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:13
ባሪያዎች እዳትሆኑአቸው ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤ የባርነታችሁን ቀንበር ሰብሬአለሁ፤ ቀና ብላችሁ እንድትሄዱ አድርጌአችኋለሁ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:13
7
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:11
ማደሪያዬንም በእናንተ መካከል አደርጋለሁ፤ ነፍሴም አትጸየፋችሁም።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:11
8
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1
እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1
9
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:10
ብዙ ጊዜ የተቀመጠውንም አሮጌውን እህል ትበላላችሁ፤ ከአዲሱም በፊት አሮጌውን ታወጣላችሁ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:10
10
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:8
ከእናንተም አምስቱ መቶውን ያሳድዳሉ፥ መቶውም አሥሩን ሺህ ያሳድዳሉ፤ ጠላቶቻችሁም በፊታችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:8
11
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:5
የእህሉም ማበራየት በእናንተ ዘንድ እስከ ወይኑ መቍረጥ ይደርሳል፥ የወይኑም መቍረጥ እስከ እህሉ መዝራት ይደርሳል፤ እስክትጠግቡም ድረስ እንጀራችሁን ትበላላችሁ፥ በምድራችሁም ላይ በጸጥታ ትኖራላችሁ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:5
12
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:7
ጠላቶቻችሁንም ታሳድዳላችሁ፥ በፊታችሁም በሰይፍ ይወድቃሉ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:7
13
ኦሪት ዘሌዋውያን 26:2
ሰንበታቴን ጠብቁ፥ መቅደሴንም ፍሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 26:2
首頁
聖經
計畫
視訊