1
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው።
對照
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7
እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26
እኔ እግዚአብሔር ቅዱስ ነኝና፥ ለእኔም ትሆኑ ዘንድ ከአሕዛብ ለይቻችኋለሁና ቅዱሳን ትሆኑልኛላችሁ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26
4
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:8
ሥርዓቴን ጠብቁ፥ አድርጉትም፤ እኔ የምቀድሳችሁ እግዚአብሔር ነኝ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 20:8
首頁
聖經
計畫
視訊