1
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:22
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና።
對照
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 18:22
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23
እንዳትረክስባትም ከእንሰሳ ጋር አትተኛ፤ ሴት ከእርሱ ጋር ትተኛ ዘንድ በእንስሳ ፊት አትቁም፤ የተጠላ ነገር ነውና።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 18:23
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21
ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 18:21
首頁
聖經
計畫
視訊