1
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የአሮንም ልጆች ናዳብና አብዩድ በየራሳቸው ጥናውን ወስደው እሳት አደረጉበት፥ በላዩም ዕጣን አኖሩበት፥ በእግዚአብሔርም ፊት እርሱ ያላዘዛቸውን ሌላ እሳት አቀረቡ።
對照
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
ሙሴም አሮንን፦ እግዚአብሔር፦ ወደ እኔ በሚቀርቡ እቀደሳለሁ፥ በሕዝቡም ሁሉ ፊት እከብራለሁ ብሎ የተናገረው ይህ ነው አለው፤ አሮንም ዝም አለ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
እሳትም ከእግዚአብሔር ፊት ወጥቶ በላቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ሞቱ።
探尋 ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
首頁
聖經
計畫
視訊