1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አለውም፦ የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ወደ ግብፅ መውረድ አትፍራ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
對照
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብፅ አብሬህ እወርዳለሁ ከዚያንም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፤ ዮሴፍም እጁን በዓይንህ ላይ ያኖራል።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ጌሤም ወጣ ባየውም ጊዜ በአንገቱ ላይ ወደቀ አቅፎትም ረጅም ጊዜ አለቀሰ።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፦ አንተ ገና በሕይወት ሳለህ ፊትህን አይቼአለሁና አሁን ልሙት አለው።
探尋 ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
首頁
聖經
計畫
視訊