1
ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ። በምድርህም መካን ወይም የምትጨነግፍ አትሆንም፤ የዘመንህን ቍጥር እሞላለሁ።
對照
探尋 ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
2
ኦሪት ዘጸአት 23:20
በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 23:20
3
ኦሪት ዘጸአት 23:22
አንተ ግን ቃሉን ብትሰማ፥ ያልሁህንም ሁሉ ብታደርግ፥ ጠላቶችህን እጣላቸዋለሁ፥ የሚያስጨንቁህንም አስጨንቃቸዋልሁ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 23:22
4
ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
5
ኦሪት ዘጸአት 23:1
ሐሰተኛ ወሬ አትቀበል፤ ሐሰተኛ ምስክርም ትሆን ዘንድ ከኃጢአተኛ ጋር እጅህን አታንሣ።
探尋 ኦሪት ዘጸአት 23:1
首頁
聖經
計畫
視訊