1
የማቴዎስ ወንጌል 3:8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤
對照
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 3:8
2
የማቴዎስ ወንጌል 3:17
እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው” አለ።
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 3:17
3
የማቴዎስ ወንጌል 3:16
ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኀ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 3:16
4
የማቴዎስ ወንጌል 3:11
እኔስ “ለንስሐ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 3:11
5
የማቴዎስ ወንጌል 3:10
አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቍኦረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 3:10
6
የማቴዎስ ወንጌል 3:3
በነቢዩ በኢሳይያስ “ ‘የጌታን መንገድ አዘጋጁ፤ ጥርጊያውንም አቅኑ’ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ” የተባለለት ይህ ነውና።
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 3:3
首頁
聖經
計畫
視訊