1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
對照
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 11:28
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 11:29
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ፤ ሸክሜም ቀሊል ነውና።”
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 11:30
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 11:27
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው “ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶችም ይሄዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮችም ይሰማሉ፤ ሙታንም ይነሣሉ፤
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
探尋 የማቴዎስ ወንጌል 11:15
首頁
聖經
計畫
視訊