1
ኦሪት ዘፀአት 25:8-9
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መቅደስ ትሠራልኛለህ፤ በመካከላቸውም አድራለሁ። በተራራው እንዳሳየሁህ ሁሉ፥ እንደ ማደሪያው ምሳሌ፥ እንደ ዕቃውም ሁሉ ምሳሌ ለእኔ ትሠራለህ፤ እንዲሁ ትሠራለህ።
對照
探尋 ኦሪት ዘፀአት 25:8-9
2
ኦሪት ዘፀአት 25:2
“የእስራኤልን ልጆች በልባችሁ ያሰባችሁትን ከገንዘባችሁ መባ አምጡልኝ” በላቸው።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 25:2
首頁
聖經
計畫
視訊