1
ኦሪት ዘፀአት 22:22-23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መበለቲቱንና ድሀ-አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ እኔ ጩኸታቸውን ፈጽሞ እሰማለሁ፤
對照
探尋 ኦሪት ዘፀአት 22:22-23
2
ኦሪት ዘፀአት 22:21
እናንተ በግብፅ ምድር ስደተኞች ነበራችሁና ስደተኛውን አትበድሉት፤ ግፍም አታድርጉበት።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 22:21
3
ኦሪት ዘፀአት 22:18
“ከመተተኛ ጋር አንድ አትሁኑ።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 22:18
4
ኦሪት ዘፀአት 22:25
“ከአንተ ጋር ለተቀመጠው ለድሃው ወገንህ ብር ብታበድረው፥ አታስጨንቀው፤ አራጣም አታስከፍለው።
探尋 ኦሪት ዘፀአት 22:25
首頁
聖經
計畫
視訊