የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4

የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 አማ54

በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።

與 የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4 相關的免費讀經計劃和靈修短文