1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:28-29 መቅካእኤ
ሰው ግን ራሱን ይመርምር፤ እንዲሁም ከኅብስቱ ይብላ፤ ከጽዋውም ይጠጣ፤ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላል፤ ይጠጣልም።