1
የማቴዎስ ወንጌል 3:8
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤
對照
የማቴዎስ ወንጌል 3:8 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 3:17
እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 3:17 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 3:16
ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤
የማቴዎስ ወንጌል 3:16 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 3:11
እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤
የማቴዎስ ወንጌል 3:11 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 3:10
አሁንስ ምሳር በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቍኦረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 3:10 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 3:3
በነቢዩ በኢሳይያስ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ የተባለለት ይህ ነውና።
የማቴዎስ ወንጌል 3:3 探索
主頁
聖經
計劃
影片