1
የማቴዎስ ወንጌል 23:11
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።
對照
የማቴዎስ ወንጌል 23:11 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 23:12
ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:12 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 23:23
እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 23:23 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 23:25
እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 23:25 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 23:37
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም።
የማቴዎስ ወንጌል 23:37 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 23:28
እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 23:28 探索
主頁
聖經
計劃
影片