1
የማቴዎስ ወንጌል 18:20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።
對照
የማቴዎስ ወንጌል 18:20 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 18:19
ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል።
የማቴዎስ ወንጌል 18:19 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3
ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ እንዲህም አለ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።
የማቴዎስ ወንጌል 18:2-3 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 18:4
እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 18:4 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 18:5
እንደዚህም ያለውን አንድ ሕፃን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤
የማቴዎስ ወንጌል 18:5 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 18:18
እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።
የማቴዎስ ወንጌል 18:18 探索
7
የማቴዎስ ወንጌል 18:35
ከእናንተ እያንዳንዱ ወንድሙን ከልቡ ይቅር ካላለ፥ እንዲሁ ደግሞ የሰማዩ አባቴ ያደርግባችኋል።
የማቴዎስ ወንጌል 18:35 探索
8
የማቴዎስ ወንጌል 18:6
በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 18:6 探索
9
የማቴዎስ ወንጌል 18:12
ምን ይመስላችኋል? ለአንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢባዝን፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን?
የማቴዎስ ወንጌል 18:12 探索
主頁
聖經
計劃
影片