1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
對照
የማቴዎስ ወንጌል 11:28 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:29 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
የማቴዎስ ወንጌል 11:30 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
የማቴዎስ ወንጌል 11:27 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:15 探索
主頁
聖經
計劃
影片