1
የሉቃስ ወንጌል 15:20
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
對照
የሉቃስ ወንጌል 15:20 探索
2
የሉቃስ ወንጌል 15:24
ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።
የሉቃስ ወንጌል 15:24 探索
3
የሉቃስ ወንጌል 15:7
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
የሉቃስ ወንጌል 15:7 探索
4
የሉቃስ ወንጌል 15:18
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
የሉቃስ ወንጌል 15:18 探索
5
የሉቃስ ወንጌል 15:21
ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው።
የሉቃስ ወንጌል 15:21 探索
6
የሉቃስ ወንጌል 15:4
መቶ በግ ያለው ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በበረሃ ትቶ የጠፋውን እስኪያገኘው ድረስ ሊፈልገው የማይሄድ ከእናንተ ማን ነው?
የሉቃስ ወንጌል 15:4 探索
主頁
聖經
計劃
影片