1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ
對照
የዮሐንስ ወንጌል 10:10 探索
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:11 探索
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
የዮሐንስ ወንጌል 10:27 探索
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:28 探索
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:9 探索
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14-15
መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንድሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎቼ አኖራለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:14-15 探索
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30 探索
8
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:18 探索
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:7 探索
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:12 探索
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው
የዮሐንስ ወንጌል 10:1 探索
主頁
聖經
計劃
影片