1
ትንቢተ ዕንባቆም 1:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እናንተ የምትንቁ ሆይ፥ አንድ ቢተርክላችሁ ስንኳ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እሠራለሁና እዩ፥ ተመልከቱ፥ ተደነቁ።
對照
ትንቢተ ዕንባቆም 1:5 探索
2
ትንቢተ ዕንባቆም 1:2
አቤቱ፥ እኔ ስጮኽ የማትሰማው እስከ መቼ ነው? ስለ ግፍ ወደ አንተ እጮኻለሁ፥ አንተም አታድንም።
ትንቢተ ዕንባቆም 1:2 探索
3
ትንቢተ ዕንባቆም 1:3
በደልንስ ስለ ምን አሳየኸኝ? ጠማምነትንስ ስለ ምን ትመለከታለህ? ጥፋትና ግፍ በፊቴ ነው፥ ጠብና ክርክር ይነሣሉ።
ትንቢተ ዕንባቆም 1:3 探索
4
ትንቢተ ዕንባቆም 1:4
ስለዚህ ሕግ ላልቶአል፥ ፍርድም ድል ነሥቶ አይወጣም፥ ኃጢአተኛ ጻድቅን ይከብባልና፥ ስለዚህ ፍርድ ጠማማ ሆኖ ይወጣል።
ትንቢተ ዕንባቆም 1:4 探索
主頁
聖經
計劃
影片