1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እነርሱም፥ “ሕልምን አልመን የሚተረጕምልን አጣን” አሉት። ዮሴፍም አላቸው፥ “ሕልምን የሚተረጕም እግዚአብሔር የሰጠው አይደለምን? እስቲ ንገሩኝ፤ ሕልማችሁ ምንድን ነው?”
對照
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8 探索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የጠጅ አሳላፊዎች አለቃ ግን ዮሴፍን አላሰበውም፤ ረሳው እንጂ።
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23 探索
主頁
聖經
計劃
影片