YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27

1

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:28-29

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከሰ​ማይ ጠል፥ ከም​ድ​ርም ስብ፥ የእ​ህ​ል​ንም፥ የወ​ይ​ን​ንም፥ የዘ​ይ​ት​ንም ብዛት ይስ​ጥህ፤ አሕ​ዛብ ይገ​ዙ​ልህ፤ አለ​ቆ​ችም ይስ​ገ​ዱ​ልህ፤ ለወ​ን​ድ​ምህ ጌታ ሁን፤ የአ​ባ​ት​ህም ልጆች ይስ​ገ​ዱ​ልህ፤ የሚ​ረ​ግ​ምህ እርሱ ርጉም ይሁን፤ የሚ​ባ​ር​ክ​ህም ቡሩክ ይሁን።”

對照

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:28-29 探索

2

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:36

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ዔሳ​ውም አለ፥ “በእ​ው​ነት ስሙ ያዕ​ቆብ ተባለ፤ ሁለት ጊዜ አሰ​ና​ክ​ሎ​ኛ​ልና፤ መጀ​መ​ሪያ ብኵ​ር​ና​ዬን ወሰደ፤ አሁ​ንም እነሆ በረ​ከ​ቴን ወሰደ።” ዔሳ​ውም አባ​ቱን አለው፥ “ደግ​ሞም አባቴ ሆይ፥ ለእኔ በረ​ከ​ትን አላ​ስ​ቀ​ረ​ህ​ል​ኝ​ምን?”

對照

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:36 探索

3

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:39-40

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

አባቱ ይስ​ሐ​ቅም መለሰ፤ አለ​ውም፥ “እነሆ መኖ​ሪ​ያህ ከላይ ከሰ​ማይ ጠል፥ ከም​ድ​ርም ስብ ይሁን፤ በሰ​ይ​ፍ​ህም ትኖ​ራ​ለህ፤ ለወ​ን​ድ​ም​ህም ትገ​ዛ​ለህ፤ ነገር ግን ቀን​በ​ሩን ከአ​ን​ገ​ትህ ልት​ጥል ብት​ወ​ድድ ከእ​ርሱ ጋር ተስ​ማማ።”

對照

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:39-40 探索

4

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:38

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ2000

ዔሳ​ውም አባ​ቱን ይስ​ሐ​ቅን አለው፥ “አባቴ ሆይ፥ በረ​ከ​ትህ አን​ዲት ብቻ ናትን? አባቴ ሆይ፥ እኔ​ንም ደግሞ ባር​ከኝ።” ዔሳ​ውም ጮሆ አለ​ቀሰ።

對照

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 27:38 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片