1
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ሚስቱንም ይከተላል ፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
對照
ኦሪት ዘፍጥረት 2:24 探索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18
እግዚአብሔር አምላክም አለ፥ “ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚረዳውን ጓደኛ እንፍጠርለት እንጂ።”
ኦሪት ዘፍጥረት 2:18 探索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7
እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር ፈጠረው፤ በፊቱም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:7 探索
4
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23
ያን ጊዜም አዳም አለ፥ “ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፤ ሥጋዋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከባልዋ ተገኝታለችና ሚስት ትሁነኝ።”
ኦሪት ዘፍጥረት 2:23 探索
5
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3
እግዚአብሔር ሰባተኛዋን ቀን ባረካት፤ ቀደሳትም፤ ሊፈጥረው ከጀመረው ሥራ ሁሉ በእርስዋ ዐርፎአልና።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:3 探索
6
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25
አዳምና ሚስቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፤ አይተፋፈሩም ነበር።
ኦሪት ዘፍጥረት 2:25 探索
主頁
聖經
計劃
影片