1
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። እንግዲያስ እኔ ራሴ በአእምሮዬ ለእግዚአብሔር ሕግ ባርያ ስሆን፥ በሥጋዬ ግን ለኃጢአት ሕግ ባርያ ነኝ።
對照
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:25 探索
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18
በእኔ ማለትም በሥጋዬ ምንም መልካም ነገር እንደማይኖር አውቃለሁና፤ መልካምን የማድረግ ፍላጎት ቢኖረኝም ነገር ግን ልፈፅመው አልችልም።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:18 探索
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19
ማድረግ የምፈልገውን መልካም ነገር አላደርግም፥ ነገር ግን ማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር አደርጋለሁና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:19 探索
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20
የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ፥ ያን የማደርገው እኔ ሳልሆን በእኔ ውስጥ የሚያድረው ኃጢአት ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:20 探索
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22
ስለዚህ መልካም ነገርን ማድረግ ስፈልግ ክፋት ወደ እኔ ይቀርባል፤ ይኸውም ሕግ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:21-22 探索
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16
እንግዲህ የማልፈልገውን ነገር የማደርግ ከሆነ ሕግ ትክክል ነው እላለሁ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 7:16 探索
主頁
聖經
計劃
影片