1
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
對照
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8 探索
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:5
ተስፋም ቅር አያሰኘንም፤ ምክንያቱም በተሰጠን በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:5 探索
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:3-4
በዚህ ብቻ ሳይሆን፥ መከራ ጽናትን እንደሚያስገኝ ስለምናውቅ በመከራም ጭምር እንመካለን፤ ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ያስገኝልናል፥ የተፈተነ ባሕርይም ተስፋን፤
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:3-4 探索
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2
እንግዲህ በእምነት ስለጸደቅን፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን፤ በእርሱም በኩል ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ በእግዚአብሔርም ክብር በተስፋ እንመካለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-2 探索
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6
ገና ደካሞች ሳለን፥ በትክክለኛው ጊዜ ክርስቶስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቷልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:6 探索
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9
እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን ይበልጡንም በእርሱ በኩል ከቁጣ እንድናለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:9 探索
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:19
በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ ሰው መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:19 探索
8
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:11
ይህም ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን አሁን ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:11 探索
主頁
聖經
計劃
影片