1
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንደምትበዙ በማመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
對照
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13 探索
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ነገሮች ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4 探索
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6
የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ እርስ በርሳችሁ በአንድ ሐሳብ መሆንን ይስጣችሁ። ይኸውም በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት፥ እንድታከብሩ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6 探索
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7 探索
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2 探索
主頁
聖經
計劃
影片