1
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ የሥጋም ሐሳብ ምኞቱን እንዲፈጽም አትፍቀዱለት።
對照
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:14 探索
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:8
እርስ በእርሳችሁ ከመዋደድ በቀር የማንም ዕዳ አይኑርባችሁ፤ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሟልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:8 探索
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:1
ሁሉም ሰው ለበላይ ባለ ሥልጣናት ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:1 探索
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:12
ሌሊቱ አልፎአል፤ ቀኑም ቀርቧል፤ እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን የጦር መሣሪያ እንልበስ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:12 探索
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:10
ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:10 探索
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7
ለሁሉ የሚገባውን ስጡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 13:7 探索
主頁
聖經
計劃
影片