1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንደሚፈጽመው በዚህ እርግጠኛ ሆኛለሁ፤
對照
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6 探索
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:9-10
ፍቅራችሁ በእውቀትና በማስተዋል ሁሉ ከፊት ይልቅ እያደገ እንዲበዛ እጸልያለሁ፤ እንዲህም ያለው እውቀት የሚሻለውን ነገር ፈትናችሁ እንድትወድዱ ስለሚረዳችሁ ነው፤ በዚህም ለክርስቶስ ቀን ተዘጋጅታችሁ ንጹሖችና ያለ ነቀፋ በመሆን
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:9-10 探索
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21 探索
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3
እናንተን ባሰብኋችሁ ጊዜ ሁሉ አምላኬን አመሰግነዋለሁ፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3 探索
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27
ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ብቻ ኑሩ፤ በዚህም መጥቼ ባያችሁ ወይም ብርቅ፥ በአንድ ልብ ስለ ወንጌል እምነት አብራችሁ መጋደላችሁንና በአንድ መንፈስ ጸንታችሁ መቆማችሁን እሰማለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27 探索
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20
ይህ ናፍቆቴ ተስፋዬም ነውና፤ በምንም ዓይነት ነገር አላፍርም፤ ነገር ግን በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ እንደ ወትሮው እንዲሁ አሁንም በሥጋዬ ይከብራል ብዬ በሙሉ ድፍረት እናገራለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20 探索
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:29
ስለ ሆነም በክርስቶስ የምታምኑ ብቻ ሳትሆኑ ስለ እርሱ መከራንም ደግሞ የምትቀበሉ ትሆናላችሁ፤ ይህም ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:29 探索
主頁
聖經
計劃
影片