1
ወደ ፊልሞና 1:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤
對照
ወደ ፊልሞና 1:6 探索
2
ወደ ፊልሞና 1:7
የቅዱሳን ልብ በአንተ ሥራ ስለ ዐረፈ፥ ወንድሜ ሆይ! በፍቅርህ ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝቼአለሁና።
ወደ ፊልሞና 1:7 探索
3
ወደ ፊልሞና 1:4
በጸሎቴ እያሰብኩህ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ።
ወደ ፊልሞና 1:4 探索
主頁
聖經
計劃
影片