1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ማለዳም ገና ጎሕ ሳይቀድ፥ ኢየሱስ ተነሥቶ ከቤት ወጣ፤ ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራም ሄዶ ይጸልይ ጀመር።
對照
የማርቆስ ወንጌል 1:35 探索
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
“ጊዜው ደርሶአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሓ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ” እያለ ይሰብክ ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:15 探索
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ከውሃው በሚወጣበትም ጊዜ፥ ሰማያት ተከፍተው፥ መንፈስ ቅዱስ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ።
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11 探索
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል” የሚል ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:8 探索
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፥ “ተከተሉኝ፤ ሰው አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18 探索
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
እንደ ጸሓፍት ሳይሆን፥ እንደ ባለ ሥልጣን በማስተማሩ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ።
የማርቆስ ወንጌል 1:22 探索
主頁
聖經
計劃
影片