1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እነሆ! አዳኝ እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ዛሬ በዳዊት ከተማ ተወልዶላችኋልና።
對照
የሉቃስ ወንጌል 2:11 探索
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩ ግን እንዲህ አላቸው፦ “እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:10 探索
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
“ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን! ሰላምም ደስ በሚሰኝባቸው ሰዎች መካከል በምድር ይሁን!” አሉ።
የሉቃስ ወንጌል 2:14 探索
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ኢየሱስም በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:52 探索
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 2:12 探索
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያም አካባቢ መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ። እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ፤ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፤ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9 探索
主頁
聖經
計劃
影片