1
ኦሪት ዘፀአት 1:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አዋላጆቹ ግን እግዚአብሔርን ፈሩ፥ የግብጽ ንጉሥም እንዳዘዛቸው አላደረጉም፥ ወንዶቹን ሕፃናትንም በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ተዋቸው።
對照
ኦሪት ዘፀአት 1:17 探索
2
ኦሪት ዘፀአት 1:12
ነገር ግን በጨቆኑአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፥ እጅግም ሰፉ፤ ከዚህም የተነሣ እስራኤላውያንን ፈሩአቸው።
ኦሪት ዘፀአት 1:12 探索
3
ኦሪት ዘፀአት 1:21
አዋላጆቹ እግዚአብሔርን ስለ ፈሩ ቤተሰብን ሰጣቸው።
ኦሪት ዘፀአት 1:21 探索
4
ኦሪት ዘፀአት 1:8
ዮሴፍን የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ተነሣ።
ኦሪት ዘፀአት 1:8 探索
主頁
聖經
計劃
影片