1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ተጋድሏችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለም፤ ነገር ግን ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር፥ ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር፥ በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው።
對照
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12 探索
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18
በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ እስከ መጨረሻው በጽናት ትጉ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18 探索
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11
የዲያብሎስን ሽንገላ ለመቃወም እንድትችሉ፥ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11 探索
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:13
ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን የጦር ትጥቅ አንሡ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:13 探索
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-17
በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን የመዳንንም ራስ ቁር፥ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-17 探索
6
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-15
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ የሰላም ወንጌል ለማወጅ በዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-15 探索
7
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10
በተረፈ በጌታ በኃይሉ ብርታትም ጠንክሩ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10 探索
8
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:2-3
“አባትህንና እናትህን አክብር፤” ከተስፋ ቃል ጋር የተሰጠ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው፤ “መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም”
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:2-3 探索
9
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1
ልጆች ሆይ! ተገቢ ነውና ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1 探索
主頁
聖經
計劃
影片