1
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
መልካሙን ውጊያ ተዋግቻለሁ፤ የሩጫውን ውድድር ጨርሼአለሁ፤ እምነትን ጠብቄአለሁ፤
對照
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:7 探索
2
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2
ቃሉን ስበክ፤ ጊዜው ቢመችም ባይመችም ተግተህ ሥራ፤ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ ዝለፍና ገሥጽ፤ ምከርም።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:2 探索
3
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3-4
ሰዎች እውነተኛውን ትምህርት የማይታገሱበት፤ ይልቁንም ጆሮዎቻቸውን የሚኮረኩራቸውን ነገር በመሻት ለራሳቸው ምኞት የሚመቹ አስተማሪዎችን የሚሰበስቡበት ጊዜ ይመጣልና። ከቶም እውነትን ከመስማት ጆሮዎቻቸውን ይመልሳሉ፤ መንገድንም ስተው ወደ ተረት ፈቀቅ ይላሉ።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:3-4 探索
4
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5
አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፤ መከራን በትዕግስት ተቀበል፤ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አከናውን፤ አገልግሎትህን ሙሉ ለሙሉ ፈጽም።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:5 探索
5
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:8
ከእንግዲህም ወዲህ ጻድቅ ፈራጅ የሆነ ጌታ በዚያ ቀን ሊሸልመኝ የጽድቅ አክሊል አዘጋጅቶ ይጠብቀኛል፤ ደግሞም ለእኔ ብቻ ሳይሆን መገለጡን በፍቅር ለናፈቁት ሁሉ ነው።
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:8 探索
主頁
聖經
計劃
影片