1
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን የሆንነው፥ የቀረነውም ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
對照
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:17 探索
2
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:16
ጌታ ራሱ በትእዛዝ ቃል በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፤ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:16 探索
3
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:3-4
ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው፥ እርሱም መቀደሳችሁ፥ ከዝሙትም መራቃችሁ ነው፤ እያንዳንዳችሁም የራሳችሁን አካል በቅድስናና በክብር እንዴት መቆጣጠር እንደምትችሉ እወቁ፥
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:3-4 探索
4
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:14
ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም ደግሞ በኢየሱስ በኩል ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋል።
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:14 探索
5
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:11
በጸጥታ ለመኖር እንድትተጉ፥ በራሳችሁም ጉዳይ ላይ እንድታተኩሩ፥ እንዳዘዝናችሁም በራሳችሁ እጅ እንድትሰሩ እንለምናችኋለን፤
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:11 探索
6
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:7
ለርኩሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና።
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:7 探索
主頁
聖經
計劃
影片