1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደሚኖርባችሁ አታውቁምን?
對照
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16 探索
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11
ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም፤ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:11 探索
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7
እንግዲህ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ የሚተክል ሆነ ወይም የሚያጠጣ ቢሆን ምንም አይደለም።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:7 探索
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9
ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ ነንና፤ የእግዚአብሔር እርሻ፤ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:9 探索
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13
የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤ በእሳት ስለሚገለጥ፥ ያ ቀን በገሃድ ያሳያልና፤ የእያንዳንዱም ሥራ ምን መሆኑን እሳቱ ራሱ ይፈትነዋል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:13 探索
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8
የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው፤ እያንዳንዱም እንደ ራሱ ድካም መጠን የራሱን ክፍያ ይቀበላል።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:8 探索
7
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
ማንም ራሱን አያታልል፤ ከእናንተ ማንም በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው፥ ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18 探索
主頁
聖經
計劃
影片