1
የማርቆስ ወንጌል 11:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ በጸሎት ማናቸውንም ነገር ብትለምኑ፥ እንደ ተፈጸመላችሁ አድርጋችሁ እመኑ፤ የምትለምኑትም ሁሉ ይሰጣችኋል።
對照
የማርቆስ ወንጌል 11:24 探索
2
የማርቆስ ወንጌል 11:23
በእውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ሰው በልቡ ሳይጠራጠር የሚፈልገው ነገር እንደሚፈጸምለት አምኖ ይህን ተራራ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር፤’ ቢል ይሆንለታል።
የማርቆስ ወንጌል 11:23 探索
3
የማርቆስ ወንጌል 11:25
በሰማይ ያለው አባታችሁ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ እናንተም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ ሰው በአንዳች ነገር አስቀይሞአችሁ ከሆነ ይቅርታ አድርጉለት።
የማርቆስ ወንጌል 11:25 探索
4
የማርቆስ ወንጌል 11:22
ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “በእግዚአብሔር እመኑ፤
የማርቆስ ወንጌል 11:22 探索
5
የማርቆስ ወንጌል 11:17
እንዲህም ሲል አስተማራቸው፤ “ ‘ቤቴ ለሕዝብ ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል!’ ተብሎ አልተጻፈምን? እናንተ ግን የቀማኞች ዋሻ አደረጋችሁት።”
የማርቆስ ወንጌል 11:17 探索
6
የማርቆስ ወንጌል 11:9
ከፊት የቀደሙትና ከኋላ የሚከተሉትም ሁሉ፥ “ሆሳዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!
የማርቆስ ወንጌል 11:9 探索
7
የማርቆስ ወንጌል 11:10
የምትመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት፤ ሆሳዕና በአርያም!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 11:10 探索
主頁
聖經
計劃
影片