1
የማቴዎስ ወንጌል 19:26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተመልክቶ “ይህ ነገር ለሰው የማይቻል ነው፤ ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል” አለ።
對照
የማቴዎስ ወንጌል 19:26 探索
2
የማቴዎስ ወንጌል 19:6
ስለዚህ እነርሱ ከእንግዲህ ወዲህ አንድ አካል ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም። እንግዲህ እግዚአብሔር አጣምሮ አንድ ያደረገውን ሰው አይለየው።”
የማቴዎስ ወንጌል 19:6 探索
3
የማቴዎስ ወንጌል 19:4-5
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “እግዚአብሔር በመጀመሪያ ወንድና ሴት አድርጎ እንደ ፈጠራቸው አላነበባችሁምን? ደግሞም ‘በዚህ ምክንያት ሰው አባቱንና እናቱን ትቶ ከሚስቱ ጋር ይዋሓዳል፤ ሁለቱም አንድ አካል ይሆናሉ’
የማቴዎስ ወንጌል 19:4-5 探索
4
የማቴዎስ ወንጌል 19:14
ኢየሱስም፦ “መንግሥተ ሰማይ እንደነዚህ ላሉት ስለ ሆነች ሕፃናትን ተዉአቸው፤ ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሉአቸው” አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 19:14 探索
5
የማቴዎስ ወንጌል 19:30
ነገር ግን አሁን ፊተኞች የሆኑ ብዙዎች ኋለኞች ይሆናሉ፤ ኋለኞች የሆኑትም ፊተኞች ይሆናሉ።”
የማቴዎስ ወንጌል 19:30 探索
6
የማቴዎስ ወንጌል 19:29
ስለ እኔ ብሎ ቤቶችን፥ ወይም ወንድሞችን፥ ወይም እኅቶችን፥ ወይም አባትን ወይም እናትን፥ ወይም ልጆችን፥ ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል፤ የዘለዓለም ሕይወትንም ያገኛል።
የማቴዎስ ወንጌል 19:29 探索
7
የማቴዎስ ወንጌል 19:21
ኢየሱስም “ፍጹም መሆን ብትፈልግ ሂድና ያለህን ሸጠህ ገንዘቡን ለድኻ ስጥ፤ በሰማይ ሀብት ታገኛለህ፤ መጥተህም ተከተለኝ” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:21 探索
8
የማቴዎስ ወንጌል 19:17
ኢየሱስም “ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ወደ ሕይወት ለመግባት ብትፈልግ ግን ትእዛዞችን ፈጽም” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:17 探索
9
የማቴዎስ ወንጌል 19:24
ደግሞም እላችኋለሁ፦ ሀብታም ሰው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል።”
የማቴዎስ ወንጌል 19:24 探索
10
የማቴዎስ ወንጌል 19:9
“እኔ ግን፥ ‘አንድ ሰው በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በቀር ሚስቱን ፈቶ ሌላ ሴት ቢያገባ አመነዘረ’ እላችኋለሁ።”
የማቴዎስ ወንጌል 19:9 探索
11
የማቴዎስ ወንጌል 19:23
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አላቸው፦ “በእውነት እላችኋለሁ፤ ለሀብታም ሰው ወደ መንግሥተ ሰማይ መግባት በጣም ከባድ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 19:23 探索
主頁
聖經
計劃
影片