YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 4

1

የዮሐንስ ወንጌል 4:24

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔር መንፈስ ነው፤ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባቸዋል።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:24 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 4:23

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ፥ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል፤ እንዲያውም አሁን መጥቶአል፤ አብም የሚፈልገው በዚህ መንገድ የሚሰግዱለትን ነው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:23 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 4:14

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ለዘለዓለም ከቶ አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ፥ ለሚጠጣው ሰው ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል።”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:14 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 4:10

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም “የእግዚአብሔርን ስጦታና ‘ውሃ አጠጪኝ!’ የሚልሽ ማን እንደ ሆነ ብታውቂው ኖሮ፥ እርሱን መለመን የሚገባሽ አንቺ ነበርሽ፤ እርሱም የሕይወትን ውሃ ይሰጥሽ ነበር” አላት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:10 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 4:34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ “የእኔ ምግብ የላከኝን ፈቃድ ማድረግና ሥራውንም መፈጸም ነው።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:34 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 4:11

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እርስዋም እንዲህ ስትል መለሰች፤ “ጌታ ሆይ! አንተ መቅጃ የለህም፤ ጒድጓዱም ጥልቅ ነው፤ ታዲያ፥ የሕይወት ውሃ ከየት ታገኛለህ?

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:11 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ሴትዮዋም “ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ነገር ይነግረናል” አለችው። ኢየሱስም “እነሆ! አሁን የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-26 探索

8

የዮሐንስ ወንጌል 4:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

“የሠራሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑ እዩ! ምናልባት እርሱ መሲሕ ይሆንን?”

對照

የዮሐንስ ወንጌል 4:29 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片