YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 የዮሐንስ ወንጌል 19

1

የዮሐንስ ወንጌል 19:30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከቀመሰ በኋላ “ተፈጸመ!” አለ። ራሱን ዘንበል አድርጎም ነፍሱን ሰጠ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:30 探索

2

የዮሐንስ ወንጌል 19:28

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ አሁን ሁሉም ነገር እንደ ተፈጸመ ዐውቆ በቅዱስ መጽሐፍ የተጻፈውም ቃል እንዲፈጸም “ተጠማሁ!” አለ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:28 探索

3

የዮሐንስ ወንጌል 19:26-27

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ኢየሱስ እናቱንና የሚወደውን ደቀ መዝሙር አጠገቡ ቆመው ባያቸው ጊዜ፥ እናቱን “እናቴ ሆይ! እነሆ፥ ልጅሽ!” አላት። ከዚህ በኋላ ደቀ መዝሙሩን “እነኋት እናትህ!” አለው፤ ከዚያ ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:26-27 探索

4

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወደ ኢየሱስ በሄዱ ጊዜ ግን፥ እርሱ ቀደም ብሎ እንደ ሞተ አይተው፥ ጭኑን አልሰበሩም። ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ፥ ጐኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውኑ ከጐኑ ደምና ውሃ ወጣ።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34 探索

5

የዮሐንስ ወንጌል 19:36-37

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ይህም የሆነው፥ “ከእርሱ አንድ አጥንት እንኳ አይሰበርም” የሚለው የቅዱስ መጽሐፍ ቃል እንዲፈጸም ነው። ደግሞም በሌላው የቅዱስ መጽሐፍ ክፍል “ያንን የወጉትን ያዩታል” ይላል።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:36-37 探索

6

የዮሐንስ ወንጌል 19:17

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ከዚህ በኋላ ኢየሱስ መስቀሉን ተሸክሞ፥ “የራስ ቅል” ወደሚባለው ስፍራ ወጣ፤ ይህ ስፍራ በዕብራይስጥ ቋንቋ “ጎልጎታ” ይባላል፤

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:17 探索

7

የዮሐንስ ወንጌል 19:2

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ወታደሮችም የእሾኽ አክሊል ጐንጒነው በኢየሱስ ራስ ላይ አደረጉ፤ ቀይ ልብስም አለበሱት።

對照

የዮሐንስ ወንጌል 19:2 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片