YouVersion 標誌
聖經計劃影片
現在就下載
語言選擇器
搜尋圖標

熱門經文出自 ኦሪት ዘፍጥረት 46

1

ኦሪት ዘፍጥረት 46:3

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እኔ የአባትህ አምላክ፥ እግዚአብሔር ነኝ፤ ወደ ግብጽ ለመሄድ አትፍራ፤ እኔ ዘርህን በግብጽ አገር ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ፤

對照

ኦሪት ዘፍጥረት 46:3 探索

2

ኦሪት ዘፍጥረት 46:4

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

እኔ ወደ ግብጽ አብሬህ እሄዳለሁ፤ ወደዚህ ምድርም ትውልድህን መልሼ አመጣለሁ፤ በምትሞትበትም ጊዜ ዮሴፍ በአጠገብህ ይገኛል።”

對照

ኦሪት ዘፍጥረት 46:4 探索

3

ኦሪት ዘፍጥረት 46:29

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ዮሴፍ አባቱን ለመገናኘት በሠረገላው ተቀምጦ ወደዚያ ሄደ፤ በተገናኙም ጊዜ ዮሴፍ በአባቱ አንገት ላይ ተጠምጥሞ ለብዙ ጊዜ አለቀሰ።

對照

ኦሪት ዘፍጥረት 46:29 探索

4

ኦሪት ዘፍጥረት 46:30

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አማ05

ያዕቆብ ዮሴፍን “እንግዲህ በሕይወት መኖርህን በዐይኔ አይቼ አረጋገጥኩ፤ ብሞት እንኳ ግድ የለኝም” አለው።

對照

ኦሪት ዘፍጥረት 46:30 探索

上一章
下一章
YouVersion

每天鼓勵和挑戰你尋求與上帝的親密關係。

事工

關於

事業

義工

網誌

新聞

有用的連結

幫助

捐贈

聖經譯本

有聲聖經

聖經譯本語言

今日經文


此數字事工屬予

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

私隱政策使用條款
漏洞披露計劃
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主頁

聖經

計劃

影片