1
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፤ ጸሎትዋንም ሰምቶ ልጅ እንድትወልድ አደረጋት፤
對照
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22 探索
2
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24
ደግሞም ሌላ ወንድ ልጅ ይጨመርልኝ” ስትል ስሙን ዮሴፍ ብላ ጠራችው።
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24 探索
3
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23
ፀንሳም ወንድ ልጅ ወለደች፤ “እግዚአብሔር ወንድ ልጅ ሰጠኝ፤ ስድቤንም አስወገደልኝ፤
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23 探索
主頁
聖經
計劃
影片