1
የሐዋርያት ሥራ 4:12
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ መዳን ከእርሱ በቀር በሌላ በማንም የለም፤ እኛ ልንድንበት የሚገባን እግዚአብሔር ለሰዎች የሰጠው ስም ከእርሱ በቀር በመላው ዓለም ማንም የለም።”
對照
የሐዋርያት ሥራ 4:12 探索
2
የሐዋርያት ሥራ 4:31
ጸሎት ከጨረሱ በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ያለ ፍርሀት በድፍረት ተናገሩ።
የሐዋርያት ሥራ 4:31 探索
3
የሐዋርያት ሥራ 4:29
አሁንም ጌታ ሆይ፥ ዛቻቸውን ተመልከት፤ አገልጋዮችህ ቃልህን ያለ ፍርሀት በድፍረት እንዲናገሩ አድርግ፤
የሐዋርያት ሥራ 4:29 探索
4
የሐዋርያት ሥራ 4:11
እናንተ ግንበኞች ንቃችሁ የጣላችሁትም ድንጋይ እርሱ ነው፤ ነገር ግን እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ።
የሐዋርያት ሥራ 4:11 探索
5
የሐዋርያት ሥራ 4:13
ጴጥሮስና ዮሐንስ በድፍረት መናገራቸውን የሸንጎ አባሎች ባዩ ጊዜ ያልተማሩ ተራ ሰዎች መሆናቸውን ያውቁ ስለ ነበረ ተደነቁ፤ ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩም ዐወቁ፤
የሐዋርያት ሥራ 4:13 探索
6
የሐዋርያት ሥራ 4:32
አማኞች ሁሉ አንድ ልብና አንድ አሳብ ነበራቸው፤ ማንም ሰው “ይህ የእኔ ነው” የሚለው ነገር አልነበረውም፤ በመካከላቸውም ሁሉ ነገር የጋራ ነበር፤
የሐዋርያት ሥራ 4:32 探索
主頁
聖經
計劃
影片