1
የሐዋርያት ሥራ 20:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
‘ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው’ የሚለውን የጌታ ኢየሱስን ቃል በማስታወስ፥ በእጃችን እየሠራን ደካሞችን መርዳት እንደሚገባን በብዙ መንገድ አሳይቻችኋለሁ።”
對照
የሐዋርያት ሥራ 20:35 探索
2
የሐዋርያት ሥራ 20:24
የእግዚአብሔርን የጸጋ ወንጌል ለማስተማር ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልኩትን የማገልገል ግዴታ ከፈጸምኩ ለሕይወቴ ዋጋ አልሰጠውም፤ ለነፍሴም አልሳሳለትም።
የሐዋርያት ሥራ 20:24 探索
3
የሐዋርያት ሥራ 20:28
መንፈስ ቅዱስ እናንተን ኤጲስ ቆጶሳት አድርጎ ሾሞአችኋል፤ እንግዲህ ለራሳችሁና ለመንጋው ተጠንቀቁ፤ እግዚአብሔር በገዛ ልጁ ደም የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን ጠብቁ።
የሐዋርያት ሥራ 20:28 探索
4
የሐዋርያት ሥራ 20:32
“አሁንም ሊያንጻችሁና በቅዱሳንም መካከል ርስት ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለእግዚአብሔርና ለጸጋው ቃልም ዐደራ ሰጥቼአለሁ።
የሐዋርያት ሥራ 20:32 探索
主頁
聖經
計劃
影片