1
ሉቃስ 12:40
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
የሰው ልጅም ባላሰባችሁት ሰዓት ይመጣል፤ እናንተም እንደዚሁ ዝግጁ ሁኑ።”
對照
ሉቃስ 12:40 探索
2
ሉቃስ 12:31
ይልቁንስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ፈልጉ፤ እነዚህም ይጨመሩላችኋል።
ሉቃስ 12:31 探索
3
ሉቃስ 12:15
ደግሞም፣ “የሰው ሕይወቱ በሀብቱ ብዛት የተመሠረተ ስላልሆነ ተጠንቀቁ፤ ከስግብግብነትም ሁሉ ራሳችሁንም ጠብቁ” አላቸው።
ሉቃስ 12:15 探索
4
ሉቃስ 12:34
ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና።
ሉቃስ 12:34 探索
5
ሉቃስ 12:25
ለመሆኑ፣ ከእናንተ ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንድ ሰዓት መጨመር የሚችል ማን ነው?
ሉቃስ 12:25 探索
6
ሉቃስ 12:22
ከዚያም ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፤ “ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ሕይወታችሁ ምን እንደምትበሉ ወይም ስለ ሰውነታችሁ ምን እንደምትለብሱ አትጨነቁ፤
ሉቃስ 12:22 探索
7
ሉቃስ 12:7
የእናንተ የራሳችሁ ጠጕር ሁሉ እንኳ የተቈጠረ ነው፤ እንግዲህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች የበለጠ ዋጋ አላችሁ።
ሉቃስ 12:7 探索
8
ሉቃስ 12:32
“እናንተ አነስተኛ መንጋ የሆናችሁ፤ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ መልካም ፈቃድ ነውና አትፍሩ፤
ሉቃስ 12:32 探索
9
ሉቃስ 12:24
ቍራዎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱም፤ ማከማቻ ወይም ጐተራ የላቸውም፤ እግዚአብሔር ግን ይመግባቸዋል። እናንተማ ከወፎች እጅግ ትበልጡ የለምን?
ሉቃስ 12:24 探索
10
ሉቃስ 12:29
ስለዚህ ምን እንደምትበሉና ምን እንደምትጠጡ አትሹ፤ አትጨነቁም፤
ሉቃስ 12:29 探索
11
ሉቃስ 12:28
እናንተ እምነት የጐደላችሁ፤ እንግዲህ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ ነገ ወደ እሳት የሚጣለውን የሜዳ ሣር እንዲህ የሚያለብስ ከሆነ፣ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ?
ሉቃስ 12:28 探索
12
ሉቃስ 12:2
የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም።
ሉቃስ 12:2 探索
主頁
聖經
計劃
影片