ራስን መጠራጠር እና ጭንቀትን ማሸነፍ

4天
"እንግሊዛዊቷ ሲንዲ ሴምበር በውድድሯ ወቅት እንቅፋት የሆነባትን ጥርጣሬን እና ጭንቀትን እንዴት እንዳሸነፈች ታካፍላለች። ሲንዲ አትሌቶች ትኩረታቸውን ከፍርሃት ወደ እምነት እንዲቀይሩ እና በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ እንድያድርጉ ተረዳቸዋለች ። ይህ እቅድ ጭንቀትን በእምነት ለመተካት ቀላል እና ተግባራዊ መንገዶችን ይሰጣል። በስፖርት እና በህይወት ውስጥ ሰላም እና መተማመንን እንድታገኝ ያግዝሃል። ከመወዳደርዎ በፊት እና በኋላ የሚጠቀሙበት የውድድር ተከታታይ አካል ነው። "
ይህንን እቅድ ስላቀረበልን Athletes In Action ን ልናመሰግን እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ፣እባክዎ የሚከተለውን ይጎብኙ፡ https://yv.cru.academy/landing/aia