ክርስቶስ የእኛ አሸናፊ预览

ክርስቶስ የእኛ አሸናፊ

5天中的第1天

የብሉይ ኪዳን እና የአዲስ ኪዳን ንፅፅር

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሁሉ በብሉይ ኪዳን የነበረውን የእግዚአብሔርን ህዝብ የድኅነት ታሪክና በአዲስ ኪዳን ያለውን የእግዚአብሔርን ህዝብ የድኅነት ታሪክ (ዛሬ ላይ ያለነውን ክርስቲያኖች አንተንና እኔን ጨምሮ ማለት ነው) በንፅፅር እናያለን፡፡

ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚገኘው በመዝሙር ዳዊት 68፡7-18 ላይ ነው፡፡ በዚህ የ5 ቀናት ዕቅድ ትምህርት የመዝሙረ ዳዊትን የወንጌል ምልከታ እንዴት በአሸናፊው በክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር ለዘለዓለም ከሀጢአትና ከሞት ነፃ አውጥቶ ጠብቆናል፤ አሁንም በዚህ በወደቀ ዓለም ይጠብቀናል፤ አንድ ቀንም ወደ ራሱ በደህና ያደርሰናል፤ የሚለውን ከአዲስ ኪዳን የሚያረጋግጥልንን እናያለን፡፡

计划天: 2

读经计划介绍

ክርስቶስ የእኛ አሸናፊ

በአሸናፊው በክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር ለዘለዓለም ከሀጢአትና ከሞት ነፃ አውጥቶ ጠብቆናል፤ አሁንም በዚህ በወደቀ ዓለም ይጠብቀናል፤ አንድ ቀንም ወደ ራሱ በደህና ያደርሰናል፡፡

More